“Thanks be to God for bringing you and your loved ones to the Glorious Feast of the Resurrection in peace and health. ውድ ምዕመናን እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶርስ የትንሳኤ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። የበዓሉ ቅዳሴ የሚጀምረው ከምሽቱ 1:00 ስለሆነ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።የእናንተ መገኘት ለእኛ በረከት ነው።
admin
4/11/2026
category: Messages, News